ፕሬዚደንታዊ ምርጫ በቻድ17 ሚያዝያ 2003ሰኞ፣ ሚያዝያ 17 2003ዛሬ በቻድ የሚካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ያልተጠበቀ ውጤት ያመጣል ተብሎ አይታሰብም። ከብዙ ዓመታት ወዲህ ሀገሪቱን በመምራት ላይ ያሉት እና አሁንም በስልጣን ኮርቻ ላይ ተደላድለው የተቀመጡት ፕሬዚደንት ኢድሪስ ዴቢ ማሸነፋቸው እንደማይቀር ግልጽ ነው።https://p.dw.com/p/RK3sፕሬዚደንት ኢድሪስ ዴቢምስል APማስታወቂያበምርጫው ለመወዳደርከተመዘገቡት አምስት የተቃዋሚ ፓርቲ ዕጩዎች መካከል ሶስቱ ከምርጫው እንደሚርቁ አስታውቀዋል።፤ ባለፈው የካቲት ወር በሀገሪቱ በተካሄደው ምክር ቤታዊ ምርጫ የፕሬዚደንት ዴቢ ፓርቲ በከፍተኛ ድምጽ ማሸነፉ አይዘነጋም። ዲርከ ከፕ አርያም ተክሌ