ፍልሰትና ስደት፥ ሽብርና አክራሪነት በአውሮጳ8 መጋቢት 2007ማክሰኞ፣ መጋቢት 8 2007በአውሮጳ ታላላቅ ከተሞች ማለትም በፓሪስ እና ኮፐንሐገን የሽብር ጥቃቶች ከተሰነዘቱ በኋላ የአውሮጳ ኅብረት የደኅንነት ስጋት ገብቶታል። የኅብረቱ የሀገር ውስጥ እና የፍትኅ ሚንስትሮች ባሳለፍነው ሳምንት አሸባሪነትን ለመዋጋትhttps://p.dw.com/p/1EsHlምስል picture-alliance/epa/O. Panagiotouማስታወቂያ እና አክራሪነትን ለመከላከል በሚቻልበት ሁናቴ ላይ ለመምከር ተሰባስበው ነበር። ኅብረቱ ፈላሲያን እና ስደተኞችን ለመቆጣጠር የሚቻልበትን መንገድም በማፈላለግ ውሳኔዎችን አሳልፏል። «ፍልሰትና ስደት፥ሽብርና አክራሪነት በአውሮጳ» የዛሬው የአውሮጳ እና ጀርመን ዝግጅታችን ርእስ ነው። ገበያው ንጉሤ ማንተጋፍቶት ስለሺ ተክሌ የኋላ