ፌደራሊዝም በኢትዮጵያና የዋሽንግተኑ ጉባዔ 22 ሚያዝያ 2004ሰኞ፣ ሚያዝያ 22 2004ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የጎሣ ፌደራላዊ ሥርዓት፣ ፍቅርንና መተሳሰብን ከመፍጠር ይልቅ፣ የእርስ- በርስ ግጭትና መቃቃርን የሚፈጥር ሆኖ ተገኝቷል ሲል ፣ ትናንት በዋሽንግተን ዲ ሲ የተካሄደ ጉባዔ ገለጠ።https://p.dw.com/p/14nKFማስታወቂያ አበበ ፈለቀ ከሥፍራው እንደዘገበልን፤ በዚያ ህዝባዊ ጉባዔ ላይ የቀረበ አንድ ጥናት፣ ፌደራሊዝም፣ በመልክዓ ምድርና በኤኮኖሚያዊ መንገዶች እንጂ በቋንቋና በብሔር ሊዋቀር አይገባም ይላል። አበበ ፈለቀ ተክሌ የኋላ ሂሩት መለሰ