ፋህሚ አህመድና አዲሱ ሥራ መስክ22 ጥቅምት 2006ዓርብ፣ ጥቅምት 22 2006ዛሬው የወጣቶች ዓለም እንግዳችን የኤሌክትሪላል ኢንጂነሪንግ ምሩቅ ነው። በተማረበት ሙያ ስራ አግኝቶ ነበር ይሁንና በፍላጎት ወደ ንግድ ስራ ነው የገባው። ለምን? ስለዚህ ወጣት ማንነት እና ከሌሎች አራት ባልደረቦቹ ጋ ተደራጅቶ ስለሚሰራው ያስረዳናል።https://p.dw.com/p/1A9loማስታወቂያ