1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ፈንድቃ» ባህላዊ ቡድን በጀርመን

ሐሙስ፣ ሰኔ 4 2007

ሰባቱ የበፀጉት ዓለም ሃገራት ጉባኤያቸዉ ከማካሄዳቸዉ አንድ ቀን በፊት «በሕብረት ረሃብን መዋጋት »በሚል መርሕ በባቫራያዋ ግዛት ሙኒክ ከተማ ላይ ትልቅ ዝግጅት ተካሂዶአል። የክብር ተጋባዦቹ የላይቤርያዋ ፕሬዚዳንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ፤ የጀርመኑ የልማት ተራድኦ ሚኒስትር ጌርድ ሙለርን እንዲሁም የኢትዮጵያዉ «ፈንድቃ ባህላዊ ቡድን» ይገኙበታል።

https://p.dw.com/p/1Ffn0