ፈረንሳይና የአጩ ተወዳዳሪዎቹ ክርክር፤
ሐሙስ፣ ሚያዝያ 25 2004ማስታወቂያ
ፈረንሳይ ውስጥ ፤ ለፕሬዚዳንትነት ፣ የፊታችን እሁድ ፤ ሁለተኛ ዙርና የመጨረሻ ውድድር ከመደረጉ በፊት፣ ፕሬዚዳንት ኒኮላ ሳርኮዚና ዋና ተፎካካሪቸው ፍራንሷ ዖላንድ ፣ትናንት ማታ በቴሌቭዥን ፣ የጋለ ክርክር አካሂደዋል። በዐበይት ዋና ዋና ነጥቦች ላይ በተደረገው ክርክር፤ ሶሺያሊስቱ ዖላንድ፣ ወግ አጥባቂውን ሳርኮዚን ፣ በተወሰኑ ነጥቦችም ቢሆን ሳይበልጡ እንዳልቀሩ ፤ የህዝብ አስተየየት መመዘኛዎች ጠቁመዋል። ስለትናንት ማታው የቴሌቭዥን ክርክር፣ ከፓሪስ ፤ ሃይማኖት ጥሩነህ ፣ የሚከተለውን ዘገባ ልካለች።
ሃይማኖት ጥሩነህ
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሰ