ፅጉራችን ለምን ይሸብታል?30 ነሐሴ 1999ረቡዕ፣ ነሐሴ 30 1999ሽበት የእርጅና ዘዉድ ነዉ ይላል ቅዱሱ መፅሃፍ! ሆኖም ምን ያህል ሰዎች በእድሜ በልፅገዉ ይሸብታሉ?https://p.dw.com/p/E0mwማስታወቂያፀጉራቸዉ በተለይ ገና በእድሜ ሳይገፋ የሚሸብቱ ሰዎች አሉ። በእድሜም ቢሆን ሽበትን ምን ያህሉ በፀጋነቱ ይቀበሉታል? የሚያነጋግር ይሆናል።