1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፀረ ዘረኝነት መታሰቢያ ዕለት

ረቡዕ፣ መጋቢት 12 1999

እኩልነትና የሰው ልጅ ክብር በሰብዓዊ መብቶች ማስከበሪያ መመሪያ ውስጥ ተዘርዝሮ ተቀምጦዋል፤ ግን አሁንም የመረገጥ ሥጋት እንደተደቀነበት ነው የሚገኘው። በዚህም የተነሳ የዓለም መንግሥታት በዘረኝነት አንፃር የሚሠራ አንድ ብሔራዊ የተግባር ዕቅድ እንዲያወጡ የተመድ ጠይቆዋል። ትግሉን ለማጉላትም በያመቱ እአአ መጋቢት ሀያ አንድ ቀን ፀረ ዘረኝነት ቀን ተብሎ እንዲታሰብ የተመድ ወስኖዋል።

https://p.dw.com/p/E883
ፀረ ዘረኝነት ምልክት
ፀረ ዘረኝነት ምልክት