1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፀረ ወሲባዊ ጥቃት ጉባዔ በለንደን

ሐሙስ፣ ሰኔ 5 2006

ጦርነት እና ግጭት በሚካሄድባቸው ሀገራት እና አካባቢዎች ሴቶችን በማስገደድ ወሲባዊ ጥቃት በሚፈፅሙ የጦር አባላት እና ግለሰቦች በአካባቢው ሰላም ከወረደ በኋላ ለፈፀሙት ወሲባዊ ጥቃት ሕጋዊ ከለላ እንዳይኖራቸው፣

https://p.dw.com/p/1CHSQ
ምስል Reuters

በሕግ እንዲጠየቁ እና ርምጃ እንዲወሰድባቸው የሚያስችለውን ዓለም አቀፍ ሕግ ለማፅደቅ ካለፈው ማክሰኞ ወዲህ በለንደን ብሪታንያ የአራት ቀናት ጉባዔ እየተካሄደ ነው።። በዚሁ ጉባዔ ላይ የ117 ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች፣ ዲፕሎማቶች፣ እንዲሁም ከ240 በላይ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች፣ እንዲሁም፣ የጤና ጥበቃ እና የሕግ ባለሙያዎች ተሳታፊዎች ሆነዋል።

ድልነሳው ጌታነህ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ