«ፀረ-ትምባሆ ቀን» እና ተግባራዊ ያልሆነዉ የማጤስ እገዳ24 ግንቦት 2008ረቡዕ፣ ግንቦት 24 2008በአዲስ አበባ ሕዝብ በሚያዘወትራቸዉ ሥፍራዎች ሲጋራ እንዳይጤስ ከጥቂት ሳምንታት በፊት መታገዱ ቢታወቅም፣ ገቢራዊነቱ አጠራጣሪ መሆኑ የከተማዋ ነዋሪዎች ገለፁ።https://p.dw.com/p/1IxkTምስል James Jeffreyማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በዓለም አቀፍ ደረጃ ዛሬ ታስቦ የዋለዉን «ፀረ-ትምባሆ ቀን»ን በማስመልከት ወኪላችን ዮሐንስ ገብረግዚአብሄር በአዲስ አበባ በተዘዋወረባቸዉ ምግብ ቤቶችና ቡና ቤቶች አሁንም ሲጋራ በከፍተኛ ሁኔታ ይጤሳል። መዲናይቱ ከመቀሌ ቀጥሎ ማጤስን በሕግ የከለከለች የኢትዮጵያ ከተማ መሆንዋ ይታወቃል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ