ፀረ ሰብል መርዛማ ንጥረ ነገርን የተመለከተ ምክክር28 መስከረም 2007ረቡዕ፣ መስከረም 28 2007ሰብል በመስክ ላይ እያለ ወይም በሚደርቅበት፣ በሚከማችበት ወይም በሚጓጓዝበት ጊዜ በሚፈጠር ሻጋታ ውስጥ የሚገኘው አፍላቶክሲን የሚባለውን መርዛማ ንጥረ ነገር በአፍሪቃ በቆሎን እና ለውዝንhttps://p.dw.com/p/1DSCYምስል DWማስታወቂያ የመሳሰሉ የግብርና ውጤቶችን ማጥቃት የቀጠለበት ጉዳይ የግብርና ባለሙያዎችን አሁንም እንዳሳሰበ ይገኛል። ይኸው በሰው ጤንነት እና በሃገራት ምጣኔ ሀብት ላይ ጉዳት እያደረሰ ያለውን መርዛማ ንጥረ ነገር መቀነስ ወይም ማጥፋት ስለሚቻልበት ጉዳይ የዘርፉ ባለሙያዎች በወቅቱ በአፍሪቃ ኅብረት ምክክር ይዘዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ