1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፀሐይ በአፍሪቃም ለኃይል ምንጭነት

ማክሰኞ፣ መስከረም 4 2003

የፀሐይ ጨረር ከዓመት ዓመት ከወራት ወራት በማይጓደልባት አፍሪቃ የኤሌክትሪክ ኃይልን ከፀሐይ የማፍለቁ ነገር እጅግም ሲታሰብበት የነበረ ጉዳይ አልነበረም።

https://p.dw.com/p/PC03
ምስል picture-alliance / dpa

ያ ግን አፍሪቃ በርግጥም በዚህ ታዳሽ የኃይል ምንጭ ለመጠቀም ያገዳት የገበያ እጥረት ሳይሆን፤ ተገቢዉ የንግድ ፅንሰ ሃሳብና ያንን ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችለዉ አስፈላጊ የፖሊሲ ማለትም መመሪያና መዋቅር አለመኖር መሆኑን ባለሙያዎች ይናገራሉ። ፀሐይን ለኮረንቲ ምንጭነት የሚጠቀመዉ አንድ የደች ፕሮጀክት አገልግሎቱን በሶስት የአፍሪቃ አገራት ገጠሮች እያዳረሰ ነዉ።

Jutta Schwengsbier

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ