ጥቁሩ የአሜሪካ ፕሪዝደንት አንድ አመት በስልጣን ዘመን26 ጥቅምት 2002ሐሙስ፣ ጥቅምት 26 2002ፕሪዝደንት ባራክ ኦባማ የመጀመርያዉ ጥቁር የአሜሪካ ፕሪዝደንት ሆነዉ በተመረጡበት አንደኛ አመት ህዝቡ በፖለቲካዉ ረገድ ለእሳቸዉ ያለዉ ስሜት እና ድጋፍ እያሽቆለቆለ መምጣቱ ተገለጸ።https://p.dw.com/p/KOvqፕሪዝደንት ባራክ ኦባማምስል WhiteHouseማስታወቂያየኢኮነሚዉ ችግር አለመቀረፍ ለህዝቡ አሉታዊ አመለካከት ዋና ምክንያት እንደሆነ ሲጠቁም ፕሪዝደንት ባራክ ኦባማን በግል አሁንም ተወዳጅ ፕሪዝደንት እንደሆኑ ተገልጾአል ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል አበበ ፈለቀ፣ አዜብ ታደሰ፣ ነጋሽ መሃመድ