ጤፍና የብዝኀ-ህይወት አጠባበቅ፣
ረቡዕ፣ ሚያዝያ 16 2005ማስታወቂያ
የኢትዮጵያን የብዝኀ-ህይወት ጥበቃ ተቋም(Institute)ዋና ሥራ መሪ(ዋና ዳይሬክተር) ዶ/ር ገመዶ ዳሌን አነጋግረናል። ዶ/ር ገመዶ፣ የተቋሙን 3 ዐበይት መርኆዎች በማብራራት ይጀምራሉ።
ከዚህ ቀደም የውጭው ዓለም የማያውቀው ጤፍ ፣ በአሁኑ ዘመን እንዴትና ለምን እንዲህ ተወዳጅ ለመሆን በቃ?
ቀደም ባለው ጊዜ፤ የአዝርእት ጥበቃና ምርምር ማዕከል -Seed Banking ተመራማሪና ኀላፊም ሆነውየሠሩት፤ አሁንም በጡረታ ዘመናቸው፣ ዕውቀታቸውንና ተመክሮአቸውን ከማካፈል ያልቦዘኑት፣ እ ጎ አ የ1989 የአማራጩ የኖቤል ሽልማት(Right Livelihood Award)ተሸላሚ ፣ዶ/ር መላኩ ወረደ ከዚህ ቀደም እንዲህ አብራርተውልን ነበር።
(ከዶ/ር ገመዶ ዳሌ ጋር የተደረገው ቃለ ምልልስ ይቀጥላል )
ተክሌ የኋላ
ሂሩት መለሰ