ጤናማ አመጋገብና የስኳር ሕመም2 ኅዳር 2007ማክሰኞ፣ ኅዳር 2 2007በቅርቡ ይፋ የሆነ ሠነድ እንዳመለከተዉ በአሁኑ ወቅት በዓለማችን 382 የስኳር ሕሙማን አሉ። የስኳር ሕመምተኞች መሆናቸዉን ያወቁ ሰዎች በአመጋገብ ረገድ ብዙ ጥንቃቄ ሲያደርጉ ይስተዋላል።https://p.dw.com/p/1DlNFማስታወቂያ