1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጣዕም ያለዉ ምግብ ከአፍሪቃዉ ቀንድ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 28 2000

አትክልትና ፍሪ ሞልቶአል ባገራችን የምግብ አይነቶች! የኢትዮጽያ ባህላዊ ጣዕም ያለዉ ምግብ በምዕራቡ አለም ተወዳጅነቱ እየጎላ ነዉ።

https://p.dw.com/p/E0lh
የኢትዮጽያ የምግብ አሰራር እና ልዩ የሆነዉን ሞያ በትምህርት መልክ ስልጠና የሚሰጡት ወ/ሮ ጽጌ ዕቁበ ሚካኤል ሃይሌ፣ ብሪታንያ ከአራት አመት በኳላ በምታዘጋጀዉ የአለም ኦሎምፒክ ድግስ ላይ የአፍሪቃዉን ቀንድ የተለያዩ የምግብ አይነቶች ለስፖርት አፍቃሪዎች ለማቅረብ ሽርጉድ ላይ መሆንዋን አጫዉተዉናል ያድምጡ