ጎሳዬ ቀለሙ(ጃኪ) 13 ጥር 2004እሑድ፣ ጥር 13 2004https://p.dw.com/p/13mdMምስል Fotolia/nikkytokማስታወቂያ ወጣት አርቲስት ጎሳዬ ቀለሙ(ጃኪ) ስለ ራሱ እና ስራዎቹ ከዶይቸ ቬለ ጋ ቆይታ አድርጓል። በተለያዩ የአውሮፓ አገራት እየተዟዟረ ስራዎቹን አሳይቷል አሁንም እያሳየ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት ከሚኖርበት ኔዘርላንድስ ሄዶ በአዲስ አበበ ይገኛል። አዲስ ዘፈኖቹን እየቀረፀ ከሚገኝበት እስቱዲዮ ሆኖ ከልደት አበበ ጋ ተነጋግሯል። ልደት አበበ አርያም ተክሌ