1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግጭትና አመፅ በስቶክሆልም

ማክሰኞ፣ ግንቦት 13 2005

ስዊድን ዋና ከተማ ስቶክሆል አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ከተማ እሁድ ማምሻዉን የተቀሰቀሰ አመፅና ግጭት ቀላል የማይባል የንብረት ጉዳት ማስከተሉ እየተነገረ ነዉ። ከአስራ አምስት እስከ አስራ ዘጠኝ ዓመት የእድሜ ክልል ዉስጥ

https://p.dw.com/p/18bc9
ምስል dpa - Bildarchiv

የሚገኙ አዳጊ ወጣቶች  እንደተሳተፉበት በተገለፀዉ በዚህ አመፅ 10 ተሽከርካሪዎች በእሳት መጋየታቸዉ ተመልክቷል። ሸዋዬ ለገሠ ስለጉዳዩ ስቶክሆልም የሚገኘዉን ዘጋቢያችንን ቴዎድሮስ ምህረቱን  ስቱዲዮ ከመግባታችን አስቀድማ አነጋግራዋለች።

ቴዎድሮስ ምህረቱ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ