1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግጭትና መፍትሄው -እንደአባቶቻችን፤ የግጭት መንስኤው ክፍል 6

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 27 2005

ይህ “እንዳባቶቻችን” የተሰኘው ተከታታይ የሬዲዮ ድራማ ክፍል ስድስት ዝግጅታችን ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት ዝግጅታችን ኪጃኒ ሸለቆ ውስጥ ነዋሪ የሆኑት የቶሩቤና የኮሮማ ጎሳ አባላት በአባባ ዋሊያኒ ባህላዊ የዕርቀ ሠላም ሂደት ከስምምነት ሊደርሱ መቻላቸውን ተመልክተናል፡፡

https://p.dw.com/p/16YFe
በማድመጥ መማር የሬዲዮ ድራማ
በማድመጥ መማር የሬዲዮ ድራማምስል Corbis

ይህ “እንዳባቶቻችን” የተሰኘው  ተከታታይ የሬዲዮ ድራማ ክፍል ስድስት ዝግጅታችን ነው፡፡ ባለፈው  ሳምንት ዝግጅታችን  ኪጃኒ  ሸለቆ  ውስጥ ነዋሪ የሆኑት  የቶሩቤና የኮሮማ  ጎሳ አባላት በአባባ ዋሊያኒ  ባህላዊ የዕርቀ ሠላም ሂደት  ከስምምነት ሊደርሱ  መቻላቸውን ተመልክተናል፡በተመሳሳይ ጊዜ   የጦር ሀይሉ ጄነራል  ሶምባና የደህንነት ሀላፊው ኬሮ ደግሞ  ከምርጫው በፊት የቶሩቤ ሕዝብን በማስታጠቅ የገዛ ሐገራቸውን የማተራመስ መሰሪ ሴራ ጎንጉነዋል፡፡ ሴራቸው ዕውን ይሆን? “ግጭት ፈጠራ” በተሰኘው የዛሬው ጭውውት ላይ  የሚሆነውን አብረን እንከታተል፡፡ እናም በቀጥታ የምናመራው ወደ ወደ ወንዙ ዳርቻ  ሲሆን፤ የሠላም ተምሳሌት በሆነ መልኩ ‹ልጆችህን ለልጆቼ በሚል › ማሳምቦ ላቀረቡላቸው ጥያቄ ሚቱምባ   መልስ እስኪሰጡ ድረስ ሁሉም በጉጉት እየጠበቀ ነው፡፡

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ