ግጥምን በጃዝ በመሃል በርሊን17 ሐምሌ 2006ሐሙስ፣ ሐምሌ 17 2006ጦቢያ ግጥምን በጃዝ ፤ የተሰኘዉ የኪነ-ጥበብ ቡድን ማሃል አዉሮጳ ላይ ግጥምን በጃዝ አዋዝቶ በማቅረብ ከጀርመናዉያንን እና ሌሎች ምዕራባዉያን ጋር ልምድ ተለዋዉጦ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሷል።https://p.dw.com/p/1Cicyማስታወቂያ