1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግሪኮች ወደ ቱርክ

ማክሰኞ፣ ጥር 10 2003

በበጀት ጉድለትና በብድር ዕዳ ተጨንቃ የአውሮፓ ህብረት ለችግርዋ የደረሰላት ግሪክ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወደ ሀገርዋ የሚጎርፉ ስደተኞችን ይበልጥ መቆጣጠር የሚያስችሏትን መንገዶች እያመቻቸች ነው ።

https://p.dw.com/p/QtJN
ምስል AP

ግሪክ ስደተኞችን ለመግታትና ለመቆጣጠር ያቀደቻቸው ዕርምጃዎች በሰብዓዊ መብት ድርጅቶችና በሀገሪቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ክፉኛ እየተተቹ ባሉበት በአሁኑ ሰዓት የተሻለ ኑሮ ፍለጋ ከሀገራቸው የሚሰደዱ ግሪካውያን ቁጥር እያደገ ነው ። የዶቼቬለዋ ዶርያን ጆንስ እንደዘገበችው በሚያስገርም ሁኔታ ብዙ ግሪኮች የስደተኞች መሸጋገሪያ ወደ ሆነችውና ወደ ቀድሞዋ ባላንጣቸው ወደ ጎረቤት አገር ቱርክ ለስራ ፍለጋ እየሄዱ ነው ።

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ ሞሀመድ