1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግሪክ እና የአበዳሪዎችዋ ውዝግብ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 16 2007

ግሪክ ከዩሮ ዞን ሀገሮች እና ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ጋር በብድር ቅድመ ግዴታዎች እና በኤኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሞች ሰበብ የገባችበት ውዝግብ በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት እልባት ሊያገን እንደሚችል እየተነገረ ነው።

https://p.dw.com/p/1FmLk
Belgien Angela Merkel Krisengipfel Eurogruppe Griechenland in Brüssel
ምስል Getty Images/AFP/E. Dunand

[No title]

ለአምስት ወራት ያህል ለዘለቀው የግሪክ እና የአበዳሪዎችዋ ውዝግብ መፍትሔ ያስገኛል ተብሎ ተጠብቆ የነበረው የዞኑ የገንዘብ ሚንስትሮቹ ስብሰባ ባለፈው ሀሙስ ካለ ውጤት በመበተኑ ትናንት ለምክክር በአስቸኳይ ጉባዔ የተገናኙት መሪዎቹ የገንዘብ ሚንስትሮቹ የፊታችን ሀሙስ በሚያደርጉት ጉባዔ ላይ የመፍትሔ ሀሳብ እንዲያቀርብላቸው አሳስበዋል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ