1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ግሪክ ና የእሁዱ የፓርላማ ምርጫ፤

ዓርብ፣ ሰኔ 8 2004

በፋይናንስ ቀውስ ክፉና የተዳቀቀችው ግሪክ የፊታችን እሁድ የፓርላማ ምርጫ ታካሂዳለች። 75 ከመቶው የግሪክ ህዝብ ፣ አገሪቱ ከዩውሮ ተጠቃሚ 17 አውሮፓ ኅብረት አባል ሃገራት ማኅበር እንዳትወጣ የሚፈልግ ቢሆንም፣ ለማገገሚያ፣ በቢሊዮን

https://p.dw.com/p/15GCO
የግሪክ ፓርላማ ህንጻምስል dapd

የሚቆጠር ገንዘብ ለማግኘት ግሪክ ማሟላት በሚገባት ተያያዥ ቅድመ ግዴታዎች ደስተኛ አይደለም። የግሪኩ ምርጫ ፣ በግሪካውያን  ዘንድ ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ  በአርምሞ እየተጠበቀ ነው። ይህን በተመለከተ የብራሰልሱ ዘጋቢአችን ገበያው ንጉሴ--

ተክሌ የኋላ

ገበያው ንጉሤ

ነጋሽ መሐመድ