ግሪክ፤ ብድር እና የጀርመናውያን አስተያየት
ሰኞ፣ ሚያዝያ 25 2002ማስታወቂያ
ካቢኔው ብድሩን ለመስጠት ያቀደው በሶሶት ዓመታት ውስጥ ነው ። በዚሁ መሰረት በመጀመሪያው ዓመት ጀርመን ለግሪክ 8.,4 ቢሊዮን ዩሮ ታበድራለች ። በትናንትው ዕለት በጉዳዩ ላይ የመከሩት የአውሮፓ ህብረት መንግስታት በሶሶት ዓመታት ውስጥ ለግሪክ 110 ቢሊዮን ዩሮ ለማበደር ተስማምተዋል ። የጀርመን መንግስት ለግሪክ ብድር ሊሰጥ በማቀዱ አብዛኛው ህዝብ ተቃውሞውን እየገለፀ ነው ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ሂሩት መለሠ
ሸዋዬ ለገሠ