1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጌትነት እንየው በወጣቶች መድረክ

ዓርብ፣ የካቲት 11 2003

ታዋቂው ኢትዮጵያዊ አርቲስት ጌትነት እንየው የዛሬው የወጣቶች መድረክ እንግዳችን ነው። ጌትነት በውብ ብዕሩ የዘመኑን ወጣት እሳቤ ሽሙጣዊ በሆነ መልኩ ያስቃኘናል።

https://p.dw.com/p/R2H0
«ለእንግሊዝ እግር ኳስ ምናለ እጅ ብንሰጥ!» አርቲስት ጌትነት፣
«ለእንግሊዝ እግር ኳስ ምናለ እጅ ብንሰጥ!» አርቲስት ጌትነት፣ምስል AP

በዚህ ግጥሙ ወጣቱ በተለይ በምዕራቡ ዓለም አፍቅሮትና በአውሮፓ የእግር ኳስ ጨዋታ ተተብትቧል ይለናል። ሌሎች ሁለት ወጣቶችንም እንዲሁ አነጋግረናል። አንደኛው ወጣት በጌትነት ሀሳብ ሲስማማ፤ ሌላኛው ወጣት ግን የጌትነት ትችት የተዋጠለት አይመስልም። ለዝግጅቱ ማንተጋፍቶት ስለሺ።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተክሌ የኋላ