ጋዜጠኞች እና ፕሬሱ ለስለላ መጋለጣቸው
ረቡዕ፣ ሚያዝያ 18 2009ማስታወቂያ
ሌላው የጋዜጠኞች ደህንነት ተሟጋች ድርጅት፣ «ሲፒጄይ» ም በበኩሉ ትናንት ባወጣው ዓመታዊ ዘገባው፣ ጋዜጠኞች ለስለላ መጋለጣቸውን ገለጸ። መንግሥታት ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የጋዜጠኖችን ስራ አስቀድመው እንደሚመረምሩ፣ እንደሚሰልሉ፣ አልፈውም፣ እንደሚያስሩ እና እንደሚያሰቃዩ «ሲፒጄይ» አመልክቷል።
መክብብ ሸዋ