ጋዛ እና የእስራኤል ባህር ኃይል ጥቃት23 ግንቦት 2002ሰኞ፣ ግንቦት 23 2002የእስራኤል ባህር ኃይል ለጋዛ 10,000 ቶን የርዳታ ቁሳቁስ ይዞ የቱርክን ሰንደቃላማ እያውለበለበ ይጓዝ በነበረ አንድ ዓለም አቀፍ የመርከቦች አጀብ ላይ ባካሄደው የጥቃት ዘመቻ ቢያንስ ዘጠኝ ሰዎች መገደላቸውን የጦር ኃይሉ ቃል አቀባይ አቪ ቤንያሁ አስታወቁ።https://p.dw.com/p/NePcምስል APማስታወቂያ