ጋዛ፦ እስራኤልና ሃማስ17 ታኅሣሥ 2001ዓርብ፣ ታኅሣሥ 17 2001በሃማስ የሚተኮሱ ሮኬቶች በደቡባዊ ግዛት የሚገኙ የእስራኤል ነሪዎችን የዕለት ተዕለት የኑሮ እንቅስቃሴ አደጋ አንዣቦበታል።https://p.dw.com/p/GNYUየእስራኤል ወታደሮች በጋዛምስል APማስታወቂያቡድኑ በቀን እስከ 70 ሮኬቶችና ሞርታር ይተኩሳል የእስራኤል መንግስትም በሃማስ ሊከፍት የሚችለዉ ጦርነት መጠነ ሰፊ ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል። በዚህ ዉዝግብ ዉስጥ ግን በቤተልሄም የጎርጎሮሳዊዉ ቀመር የገና በዓል በሰላም ተከብሯል። እስራኤላዉያንም የሃኑካን በዓል እያከበሩ ነዉ።