ጋቦ ከፕሬዚደንት ቦንጎ በኋላ6 ሰኔ 2001ቅዳሜ፣ ሰኔ 6 2001በአፍሪቃ በስልጣን ለብዙ ጊዜ በመቆየት ቀደምቱ የነበሩት የጋቦ ፕሬዚደንት ኦማር ቦንጎ ከጥቂት ቀናት በፊት አረፉ።https://p.dw.com/p/I8H9ምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያበምዕራብ አፍሪቃ ካሉት ሀገሮች ሁሉ የተሻለ መረጋጋት የሚታይባትን ጋቦንን ለአርባ ሶስት ዓመት የመሩት የሰባ ሶስት ዓመቱ ፕሬዚደንት ቦንጎ የቀብር ስነ ስርዓት የፊታችን ይካሄዳል። ተተኪያቸውን ለመምረጥ ከአንድ ወር ተኩል በኋላ በሀገሪቱ ምርጫ እንደሚካሄድ ይጠበቃል።