1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጊኔ ቢሳው እና ፕሬዚደንታዊው ምርጫ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 28 1997

በምዕራብ አፍሪቃ የምትገኘዋ ንዑስዋ ሀገር ጊኔ ቢሳው በዓለም እጅግ ድሀ ከሚባኩት አሥር ሀገሮች መካከል አንድዋ ናት።

https://p.dw.com/p/E0k0
እአአ በ 1974 ዓም ከፖርቱጋል ቅኝ አገዛዝ ነፃነትዋን ያገኘችው ይህችው ሀገር የፊታችን ሰኔ አጋማሽ አዲስ ፕሬዚደንት ትመርጣለች። ይሁንና፡ በሀገሪቱ የሚታየው የፖለቲካ ውጥረት አሳሳቢነት እየጎላ መምጣቱን የፖለቲካ አስተንታኞች ገልፀዋል።በምዕራብ አፍሪቃ የምትገኘዋ ንዑስዋ ሀገር ጊኔ ቢሳው በዓለም እጅግ ድሀ ከሚባኩት አሥር ሀገሮች መካከል አንድዋ ናት። እአአ በ ዓም ከፖርቱጋል ቅኝ አገዛዝ ነፃነትዋን ያገኘጭው ይህችው ሀገር የፊታችን ሰኔ አጋማሽ አዲስ ፕሬዚደንት ትመርጣለች። ይሁንና፡ በሀገሪቱ የሚታየው የፖለቲካ ውጥረት አሳሳቢነት እየጎላ መምጣቱን የፖለቲካ አስተንታኞች ገልፀዋል።