ገንዘብ አሸሹ በተባሉ ላይ የተሰጠ ብይን6 ሐምሌ 2008ረቡዕ፣ ሐምሌ 6 2008የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፣ ልደታ ምድብ፣ ሶስተኛ ወንጀል ችሎት የሰባት ሀገራት ዜጎች የሆኑ 17 ግለሰቦችን ወደ አንድ ቢልዮን የሚገመት ብር በሕገ ወጥ መንገድ አሸሽተዋል፣ ቀረጥም አልከፈሉም በሚል ጥፋተኛ ብሎዋቸዋል።https://p.dw.com/p/1JOOhምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ፍርድ ቤቱ በስምንቱ ተከሳሾች ላይ ብይኑን የሰጠው በሌሉበት ሲሆን፣ የተቀሩት በማረሚያ ቤት ሆነው በመከራከር ላይ ይገኛሉ። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ አዜብ ታደሰ