ገና በዋሽንግተን ዲሲ
ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 28 2008ማስታወቂያ
በዋሽንግተን ዲስ እና በአካባቢዋ በሚገኙ እንደ አሌክሳንድሪያ፣ ሲልቨርስፕሪንግ ባሉ የቨርጂንያ እና ሜሪላንድ ግዛቶች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያን ይኖራሉ። ከእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ዋዜማ አንስቶ ኢትዮጵያውያኑ በእነዚህ ከተማዎች እየተዘዋወሩ ለበዓሉ የሚሆኑ ሸቀጦችን ሲሸምቱ ነበር። የዋሽንግተኑ ወኪላችን ናትናኤል ወልዴ ኢትዮጵያውያኑን እየተዘዋወረ በማነጋገር ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ናትናኤል ወልዴ
እሸቴ በቀለ
ነጋሽ መሐመድ