ጆን አታ ሚልስ2 ጥር 2001ቅዳሜ፣ ጥር 2 2001አዲሱ የጋና ፕሬዚደንት ሆነው የተመረጡት ጆን አታ ሚልስ ለዚሁ ስልጣን ከመብቃታቸው በፊትhttps://p.dw.com/p/GVKvአታ ሚልስምስል APማስታወቂያበሀገራቸወ ጋና ዩኒቨርሲቲ በፕሮፌሰርነትና በቀድሞው ፕሬዚደንት ጄሪ ሮውሊንግስ ዘመን ምክትል ፕሬዚደንት ሆነው አገልግለዋል። የስድሳ አራት ዓመቱ ጆን አታ ሚልስ የገዢውን ብሄራዊ አርበኞች ፓርቲ ዕጩ ናና አኩፉዎ አዶን አሸንፈው ነበ ፕሬዚደንት የሆኑት።