ጅቡቲና ምክር ቤታዊ ምርጫ3 የካቲት 2000ሰኞ፣ የካቲት 3 2000የጅቡቲ ህዝብ ባለፈው ዓርብ አዲስ ምክር ቤት መረጠ። በምክር ቤታዊው ምርጫ በዕጩነት የቀረቡት ለፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ ታማኝ የሆኑት ስድሳ አምስት ዕጩዎች አሸናፊ መሆናቸውን የአስመራጭ ኮሚሽን አስታውቋል። ከጅቡቲ መራጭ ህዝብ መካከል ሰባ ሁለት ከመቶው ድምጹን መስጠቱንና ይህ ካለፉት አስራ አምስት ዓመት ወዲህ ይህን ያህል መራጭ ሲወጣ የመጀመሪያው መሆኑን የጅቡቲ ሀገር አስተዳደር ሚንስትር ያሲን ኤልሚን ቡ ገልጸዋል። ለመስጠት የወጣው ህዝብhttps://p.dw.com/p/E0ZXየጅቡቲ ዜጎችምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ�ጥር ከመቶ ነው። የተቃዋሚው ወገን ግን ምርጫውን የይስሙላ በሚል በማጣጣል ሳይሳተፍ ቀርቶዋል።