ጃፓን ከአፍሪቃና ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት፣
ረቡዕ፣ ጥር 7 2006ማስታወቂያ
ጃፓን ለአፍሪቃ የምታደርገውን ድጋፍ ከፍ እንደምታደርግና በኢትዮጵያ የገነባችው የምርት ማሻሻያ ተቋም ለዚህ ዓላማ የሚውል መሆኑን ውጭ ጉዳይ ሚንስትሯ ሺንዞ አቤ ገልጸዋል። ጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በበኩላቸው፤ የሁለቱ ሃገራት ግንኙነት ይበልጥ መጠናከር እንደሚገባው ከመግለጻቸውም፤ አዲስ የአየር በረራ መሥመር እንደሚዘረጋ አስታውቀዋል። በአፍሪቃ ሕብረት የተደረገውን ዲስኩር የተከታተለው ጌታቸው ተድላ ተከታዩን ዘገባ ልኳል።
ጌታቸው ተድላ
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሃመድ