1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጁባ የተራገፈዉ የጦር መሳሪያ፥ሱዳንና የኢትዮጵያ

ዓርብ፣ ጥቅምት 7 2001

አምባሳደር ዓሊ መሳሪያዉ ለትርዒት የተላከ ነዉ ባይ ናቸዉ

https://p.dw.com/p/FbmQ
ኢትዮጵያምስል AP GraphicsBank/DW

አንድ የኢትዮጵያ አዉሮፕላን የጫነዉ የነብስ ወከፍ የጦር መሳሪያ ደቡባዊ ሱዳን ጁባ መራገፉ የሱዳንን ማዕከላዊ መንግሥትና የኢትጵያን መንግሥት ግንኙነት አጠያያቂ አድርጎታል።መሳሪያዉ መራገፉ እንደተሰማ የሱዳን ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ባለልሥጣናት በካርቱም የኢትጵያ አምባሳደር አቶ ዓሊ አብዶን አስጠርተዉ ሥለ ጉዳዩ ማብራሪያ ጠይቀዋል።አምባሳደር ዓሊ መሳሪያዉ ለትርዒት የተላከ ነዉ ባይ ናቸዉ።ነጋሽ መሐመድ አምባሳደር ዓሊን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ አጠናቅሯል።