ጀርመን-ፕሬዝደንት ክርስትያን ቩልፍ ስልጣን እንደማይለቁ ገለጹ12 ታኅሣሥ 2004ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 12 2004የጀርመኑ ርዕሰ ብሄር ክርስትያን ቩልፍ ከአንድ ነጋዴ ገንዘብ በመበደራቸዉ ሰበብ ለገጠማቸዉን ተቃዉሞና ወቀሳ ዛሬ ይቅርታ ጠየቁ።https://p.dw.com/p/13XxLቩልፍ ከባለቤታቸዉ ጋምስል dapdማስታወቂያ ፕሬዝደንት ቩልፍ ስልጣናቸዉን ይዘዉ ሥራቸዉን መቀጠል እንደሚፈልጉም በመግለጽ ህዝብ አመኔታ እንዲጥልባቸዉ ተማጽነዋል። በግል በጓደኝነት በፈጸሙት ተግባር ስልጣናቸዉን አላግባብ እንዳላዋሉ ተናግረዋል። አዜብ ታደሰ ሸዋዬ ለገሠ