ጀርመን እና የጦር መሳርያ ሽያጭዋ7 መጋቢት 2002ማክሰኞ፣ መጋቢት 7 2002መንበሩ በስቶክሆልም ስዊድን የሚገኘው ዓለም አቀፍ የሰላም ምርምር ተቋም፡ በምህጻሩ ሲፕሪ ጀርመን በኤክስፖርት የላከችው የጦር መሳርያ መጠን መጨመሩን ትናንት ይፋ ያደረገበት ዘገባው ብዙ እያነጋገረ ነው።https://p.dw.com/p/MUQ7ሌዎፓርድ IIምስል Michael Radseckማስታወቂያ ጀርመን ባለፉት አምስት ዓመታት ወደ ውጭ በንግድ የላከችው የጦር መሳርያ መጠን ከእጥፍ በላይ ነው የጨመረው። የጀርመንን የጦር መሳርያ በብዛት ከገዙት ሀገሮች መካከል አንዳንዶቹ አፍሪቃውያት ሀገሮች ይገኙባቸዋል። አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ