ጀርመን እና አዲሱ የልማት ትብብር ርዳታ ፖሊሲዋ23 ጥቅምት 2002ሰኞ፣ ጥቅምት 23 2002አዲሱ የጀርመን የኤኮኖሚ ልማት ትብብር ሚንስትር የነጻ ዴሞክራቶቹ ፓርቲ ፖለቲከኛ ዲርክ ኒበል የጀርመን መንግስት በያመቱ ለቻይና የሚሰጠውን የልማት እና የቴክኒክ ርዳታ እንደሚሰርዝ አስታወቁ።https://p.dw.com/p/KLmCየጀርመን የኤኮኖሚ ልማት ትብብር ሚንስትር ዲርክ ኒበልምስል APማስታወቂያ ሚንስትሩ መንግስት ገንዘቡን ወደ ሌሎች የተቸገሩ ሀገሮች እንደሚያሸጋግር ነው በበርሊን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ላይ ያስረዱት። ሪኻርድ ፉክስ/ይልማ ሀይለ ሚካኤል/አርያም ተክሌ ነጋሽ መሐመድ