1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመን እና በስደተኞች ላይ ተፈፀመ የተባለው በደል

ማክሰኞ፣ መስከረም 20 2007

በጀርመን የኖርድራይን ቬስትፋልያ ፌዴራዊ ግዛት የሚገኙ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ጠባቂዎች በስደተኞች ላይ ፈፀሙት የተባለው በደል በሀገሪቱ ብርቱ ወቀሳ እና ቁጣ አፈራርቋል። ድርጊቱን ያወገዘው የጀርመን መንግሥት ባስቸኳይ እንዲጣራ

https://p.dw.com/p/1DNtm
Gewalt auf Flüchtlinge
ምስል Polizei NRW/dpa

ጠይቋል። ፖሊስ እና ዓቃቤ ሕግ ስደተኞችን ቁም ስቅል አሳይተዋል፣ ደብድበዋል በተባሉ በኖርድራይን ቬስትፋልያ ፌዴራዊ ግዛት የሚገኙ በርካታ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ጠባቂዎች ላይ በወቅቱ ምርመራ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ