ጀርመን ርዳታ ለአፍሪቃ ሕብረት
ሐሙስ፣ ኅዳር 18 2007ማስታወቂያ
የርዳታዉን ሥምምነት የጀርመኑ የልማትና ተራድኦ ሚንስቴር ከፍተኛ ባለሥልጣን ክርስቶፍ ራዉ ከአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሐላፊ ከየራሱስ ሙይንቻ ጋር ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ተፈራርመዋል።በፊርማዉ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንደተነገረዉ ጀርመን በአዉሮጳ ሕብረት በኩል ለአፍሪቃ ሕብረት ከምትሠጠዉ ርዳታ በተጨማሪ ባለፉት አስር ዓመታት ዉስጥ ከ270 ሚሊዮን ዩሮ በላይ ለሕብረቱ ረድታለች።ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ነጋሽ መሃመድ