ጀርመንና የቀጣዩ ፕሬዚደንት ፍለጋ25 ግንቦት 2002ረቡዕ፣ ግንቦት 25 2002የጀርመን ፌዴራዊ ምክር ቤት፡ የጀርመን የክፍላተ ሀገር ውክልና እና የየክፍላተ ሀገር ጉባዔ ከሀያ ስምንት ቀናት በኋላ በሀገሪቱ ህግ መሰረት፡አዲሱ የጀርመን ፕሬዚደንት ይመርጣል።https://p.dw.com/p/Nfjqለጀርመን ፕሬዚደንትነት የታጩት የኒደርዛክሰን ክፍለ ሀገር አስተዳዳሪ ክርስቲያን ቩልፍምስል APማስታወቂያባለፈው ሰኞ ግንቦት ሀያ ሶስት ቀን ስልጣናቸውን የለቀቁትን ፕሬዚደንት ሆርስት ከለርን የሚተካው አዲሱ ርዕሰ ብሄር ማን ይሆናል? በወቅቱ የብዙ ጀርመናውያን ፖለቲከኞች ስም ሲነሳ ይሰማል። ይልማ ኃይለ ሚካኤል አርያም ተክሌ ተክሌየኋላ