ጀርመንና የቀድሞ የዋንታናሞ ዕስረኞች
ሐሙስ፣ መጋቢት 23 2002ማስታወቂያ
የጀርመን ልዑካን ቡድንም ዃንታናሞ ተገኝቶ ወደ ጀርመን ሊመጡ ይችላሉ ተብለው የታሰቡ አንዳንድ ዕስረኞችን አነጋግሯል ። ከዚህ ቀደም የቀድሞ የዋንታናሞ ዕስረኞችን አልወስድም ያለው መንግስት አሁን የተወሰኑትን ለመቀበል በዝግጅት ላይ መሆኗ አሁንም በሀገር ውስጥ እያነጋገረ ነው ። የቀድሞዎቹን እስረኞች እንዲወስዱ ከተጠየቁት የአውሮፓ ሐገራት ስዊትዘርላንድ ሁለት ኡርጉዎችን ተቀብላለች ። የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሀመድ