1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጀርመናዊቷ ደራሲ ኤዳ ቱን

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 24 2003

«በሌሎች ላይ ሲያዩት የሚጠሉትና የሚያፍሩበት ነገር፤ በእርሶ ዘንድ ቢደርስ ምን ያደርጉ» ይሆን? » ይህን የሚሉት ጀርመናዊቷ ደራሲ ኤዳ ቱን ናቸው።

https://p.dw.com/p/Riue

የፃፉት መፅሀፍ በራሳቸው ህይወት ታሪክ ላይ ያተኩራል። በናዚ አገዛዝ ዘመን ልዩ ዘር ማለትም «አሪየን ሬስ» አድርጎ ይመለከታቸው ለነበሩ ጀርመናዊያን ብቻ በተዘጋጀ ልዩ ቦታ መወለዳቸውን በ50 አመታቸው በአጋጣሚ ይሰማሉ። ስለመፅሀፋቸውና ስለ ህይወታቸው ከልደት አበበ ጋር ቆይታ አድርገዋል። በአውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን ይቀርባል።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ