ጀሃዲስቶች በጀርመን
ማክሰኞ፣ ሰኔ 17 2006ማስታወቂያ
የእስልምና አክራሪዎች ጉዞ በዚህ በያዝነዉ በ21ኛዉ ክፍለ ዘመን የተለየ መልክ እየያዘ መጥቷል። ይህም ጉዳይ አዉሮጳዉያንን አሳስቧል። በተለይ እዚህ ጀርመን ሀገር በነፃዉ ኅብረተሰብ ዉስጥ ተወልደዉ እዚህ ያደጉት ወጣት ተማሪዎች ወደመካከለኛዉ ምሥራቅ ወርደዉ እዚያ በጦር ሰልጥነዉ ጀሃዲስት ሆነዉ አዉሮጳንና አፍሪቃን ማተራመስ ጀምረዋል። ይህ ከሆነ ደግሞ በጀርመን ሀገር የዜግነት መብታቸዉን እናንሳ እንሰርዝ የሚል ድምጽ በያለበት አሁን ይሰማል። የዶቼ ቬለዋ ቬራ ኬርን የዘገበችዉን የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።
ቬራ ኬርን/ይልማ ኃይለሚካኤል
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ