1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዶክተር ፍቅሩ አቤቱታ

ማክሰኞ፣ ጥር 9 2009

የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ነኛ ወንጀል ችሎት ልደታ ምድብ፣ ባለፈው ዓመት መጨረሻ  የቂሊንጦ ማረሚያ ቤትን በማቃጠል ከተጠረጠሩት ተከሳሾች አንዱ የሆኑት ፣ ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ዛሬ ያቀረቡትን የጽሑፍ አቤቱታ ተቀበለ።

https://p.dw.com/p/2Vw4m
Symbolbild Justiz Richter Gericht Richterhammer
ምስል picture-alliance/dpa/U. Deck

Beri AA Court hearing - MP3-Stereo

ችሎቱ በዶክተር ፍቅሩ አቤቱታ ላይ አቃቤ ሕግ አስተያየት እንዲሰጥበት የጊዜ ቀጠሮ ሰጥቷል። በዶክተር ፍቅሩ እና በሌሎች ተከሳሾች ጉዳዩ ላይ ብይን ለመስጠትም ለጥር 24 ፣ 2009 ዓም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችንአጭር ዝርዝር አዘጋጅቷል።


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር


ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ