1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዶክተር ፍቅሩ ማሩ በቂሊንጦ ቃጠሎ መከሰሳቸው

ሰኞ፣ ኅዳር 19 2009

በአዲስ አበባ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ላይ ባለፈው  ነሃሴ 28 ቀን 2008 ለደረሰው የእሳት ቃጠሎ ተጠያቂ ናቸው ተብለው በተጠረጠሩ 38 ታራሚዎች ላይ ባለፈው ሳምንት ክስ ተመስርቷል። በአደጋው የ23 ሰዎች ሕይወት ነበር ያለፈው።

https://p.dw.com/p/2TNuM
DW Euromaxx Extratour Stockholm
ምስል DW

mmt Ber. Stockholm(Quilinto Anklage gegen Dr. Fikru Maru) - MP3-Stereo


ከተከሳሾቹ መካከል አንዱ የስዊድን ዜጋ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ናቸው። የስዊድን ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር  የዶክተር ፍቅሩን  ጉዳይ በቅርብ በመከታተል ላይ መሆኑ ተገልጿል።

ቴድሮስ ምህረቱ

አርያም ተክሌ

ኂሩት መለሰ