1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ድርቅ እና የአየር ትንበያ በኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 5 2007

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ድርቅ ተከስቶ በተለይ በአፋር በርካታ ከብቶች እያለቁ እንደሆነ ተዘግቧል። መረጃዎች ተደብቀዋል፣ አፋጣኝ መልስ አልተሰጠም ለሚባለው ቅሬታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሜቲዮሮሎጂ መሥሪያ ቤት ድርቁ ረሐብ እንዳያስከትል መረጃዎችን ለመንግሥት እና ለማኅበረሰቡ በሚገባ ማዳረሱን ገልጧል።

https://p.dw.com/p/1GDZP
Dürre – Äthiopien
ምስል European Commission DG ECHO / CC BY-SA 2.0

[No title]

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሜቲዮሮሎጂ፣ የአየር ንብረት አጥኚ መስሪያ ቤት፣ በሃገሪቱ ስላለው ወቅታዊ የአየር ሁናቴ እና ትንበያ ዛሬ መግጫ ሰጥቷል። መሥሪያ ቤቱ በጽሑፍ ካሰራጨው በተጨማሪ በዋና መሥሪያ ቤቱ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በኢትዮጵያ የአየር ንብረት አጥኚ መስሪያ ቤት ተገኝቶ ያጠናቀረውን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶትስ ስለሺ
አርያም ተክሌ