ድህነትና እድገት ሲመዘን
እሑድ፣ የካቲት 23 2006ማስታወቂያ
የትህምርት እና የጤና አገልግሎት መዳረስ፣ የመሠረታዊ ፍላጎቶች ማለትም ምግብ፣ መጠለያና የመሳሰሉትን የማግኘት ዕድል መለኪያዎች ሆነዉ ሃገራቱን ከፍተኛ፤ መካከለኛና ዝቅተኛ ደረጃ ይሰጧቸዋል። እንዲህ ባለዉ መስፈት ኢትዮጵያ እጅግ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ከሚገኙ የአፍሪቃ ሃገራት አንዷ መሆኗ ተገልጿል። በተቃራኒዉ ፈጣን የኤኮኖሚ እድገት እያስመዘገበች እንደምትገኝም ይነገራል። ለአንድ ሀገር የድህነትና የእድገት ደረጃ መመዘኛዉ ምንደነዉ?
ሸዋዬ ለገሠ
ልደት አበበ