ዳዊት ይስሐቅና ውጣ -ውረድ በእስዊድን ፍርድ ቤት
ሰኞ፣ ሚያዝያ 5 2007ማስታወቂያ
አገሪቱ ከጥቂት ወራት በፊት አዲስ ሕግ ካረቀቀች ወዲህ 3 የእስዊድን የሕግ ባለሙያዎች፣ በጋዜጠኛ ዳዊት ይስሐቅ ጉዳይ ላይ አሣሪዎቹን ማለትም የኤርትራን መንግሥት ባለሥልጣናት በመክሰስ ፣ ጉዳዩ በሕግ እንዲታይላቸው ማመልከቻ አስገብተው ነበር። ሆኖም ዐቃቤ -ሕጉ ጉዳዩን ከመረመረ በኋላ ውድቅ አድርጎት እንደነበረ የሚታወስ ነው። ለምን? ቴድሮስ ምሕረቱ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ቴድሮስ ምሕረቱ
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ